ራእይ 18:4 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከዚያም ከሰማይ ሌላ ድምፅ እንዲህ ሲል ሰማሁ፤“ሕዝቤ ሆይ፤ በኀጢአቷ እንዳትተባበሩ፣ከመቅሠፍቷም እንዳትካፈሉ፣ከእርሷ ውጡ፤

ራእይ 18

ራእይ 18:2-10