ሩት 4:19-22 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

19. ኤስሮምም አራምን ወለደ፤አራምም አሚናዳብን ወለደ፤

20. አሚናዳብም ነኦሶንን ወለደ፤ነአሶን ሰልሞንን ወለደ፤

21. ሰልሞንም ቦዔዝን ወለደ፤ቦዔዝም ኢዮቤድን ወለደ፤

22. ኢዮቤድም እሴይን ወለደ፤እሴይም ዳዊትን ወለደ።

ሩት 4