ሩት 4:17-19 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

17. ጎረቤቶቿ የሆኑ ሴቶችም፣ “ለኑኃሚን ወንድ ልጅ ተወለደላት” አሉ። ስሙንም ኢዮቤድ ብለው ጠሩት፤ እርሱም የዳዊት አባት የሆነው የእሴይ አባት ነበር።

18. እንግዲህ የፋሬስ ቤተ ሰብ ትውልድ ይህ ነው፦ፋሬስ ኤስሮምን ወለደ፤

19. ኤስሮምም አራምን ወለደ፤አራምም አሚናዳብን ወለደ፤

ሩት 4