ምሳሌ 8:29 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ለባሕር ድንበርን በከለለ ጊዜ፣ውሆችም የእርሱን ትእዛዝ እንዳያልፉ፣የምድርንም መሠረቶች ወሰን ባበጀ ጊዜ፣

ምሳሌ 8

ምሳሌ 8:28-36