ምሳሌ 7:21-23 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

21. በሚያግባቡ ቃላት አሳተችው፤በለሰለሰ አንደበቷ አታለለችው።

22. ለዕርድ እንደሚነዳ በሬ፣ወደ ወጥመድ እንደሚገባ አጋዘን፣ሳያንገራግር ተከተላት፤

23. ፍላጻ ጒበቱን እስኪወጋው ድረስ፣ሕይወቱን እንደሚያሳጣው ሳያውቅ፣በራ ወደ ወጥመድ እንደምትገባ ወፍ ሆነ።

ምሳሌ 7