ምሳሌ 6:4-6 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

4. ዐይኖችህ እንቅልፍ አይያዛቸው፣ሽፋሽፍቶችህም አያንጐላጁ።

5. ከአዳኝ እጅ እንዳመለጠች ሚዳቋ፣ከአጥማጅ ወጥመድ እንዳፈተለከች ወፍ ራስህን አድን።

6. አንተ ታካች፤ ወደ ጒንዳን ሂድ፤ዘዴውን አስተውለህ ጠቢብ ሁን፤

ምሳሌ 6