ምሳሌ 5:1-4 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. ልጄ ሆይ፤ ጥበቤን ልብ በል፤የማስተዋል ቃሌንም በጥሞና አድምጥ፤

2. ይህም ልባምነትን ገንዘብ እንድታደርግ፣ከንፈሮችህም ዕውቀትን እንዲጠብቁ ነው።

3. የአመንዝራ ሴት ከንፈር ማር ያንጠባጥባልና፤አንደበቷም ከቅቤ ይለሰልሳል፤

4. በመጨረሻ ግን እንደ እሬት ትመራለች፤ሁለት አፍ እንዳለውም ስል ሰይፍ ትሆናለች።

ምሳሌ 5