ምሳሌ 4:24-27 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

24. ጥመትን ከአፍህ አስወግድ፤ብልሹ ንግግርም ከከንፈሮችህ ይራቅ።

25. ዐይኖችህ በቀጥታ ይመልከቱ፤ትክ ብለህም ፊት ለፊት እይ።

26. የእግርህን ጐዳና አስተካክል፤የጸናውን መንገድ ብቻ ያዝ።

27. ወደ ቀኝ ወደ ግራ አትበል፤እግርህን ከክፉ ጠብቅ።

ምሳሌ 4