ምሳሌ 29:25-27 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

25. ሰውን መፍራት ወጥመድ ነው፤ በእግዚአብሔር የሚታመን ግን በሰላም ይኖራል።

26. ብዙዎች በገዥ ፊት ተደማጭነት ማግኘት ይሻሉ፤ሰው ፍትሕ የሚያገኘው ግን ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው።

27. ጻድቃን አታላዮችን ይጸየፋሉ፤ክፉዎችም ቅኖችን ይጠላሉ።

ምሳሌ 29