ምሳሌ 26:1-3 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. በረዶ በበጋ፣ ዝናብ በመከር እንደማያስፈልግ ሁሉ፣ክብርም ለተላላ አይገባውም።

2. ክንፎቿን እንደምታርገበግብ ድንቢጥ ወይም ቱር እንደምትል ጨረባ፣ከንቱ ርግማንም በማንም ላይ አይደርስም።

3. ለፈረስ አለንጋ፣ ለአህያ መሸበቢያ፣ለተላላ ጀርባም በትር ይገባዋል።

ምሳሌ 26