ምሳሌ 25:5-7 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

5. ክፉን ከንጉሥ ፊት አርቅ፤ዙፋኑም በጽድቅ ትጸናለች።

6. በንጉሥ ፊት ራስህን ከፍ ከፍ አታድርግ፤በታላላቆች መካከል መገኘትም አይመርህ፤

7. በትልቅ ሰው ፊት ከሚያዋርድህ፣ራሱ፣ “ወደዚህ ከፍ በል” ቢልህ ይሻላልና።በዐይንህ ያየኸውን ሁሉ፣

ምሳሌ 25