ምሳሌ 22:26-28 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

26. በዋስትና ቃል እጅ አትምታ፤ለብድር ተያዥ አትሁን፤

27. የምትከፍለው ካጣህ፣የምትተኛበት ዐልጋ ከሥርህ ይወሰድብሃል።

28. የቀድሞ አባቶችህ ያስቀመጡትን፣የጥንቱን የወሰን ምልክት አታፋልስ።

ምሳሌ 22