ምሳሌ 2:19-22 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

19. ወደ እርሷ የሚገባ ማንም አይመለስም፤የሕይወትንም መንገድ አያገኝም።

20. አንተም በደጋግ ሰዎች ጐዳና ትሄዳለህ፤የጻድቃንንም መንገድ ይዘህ ትጓዛለህ።

21. ቅኖች በምድሪቱ ይቀመጣሉና፤ነቀፋ የሌለባቸውም በእርሷ ላይ ጸንተው ይኖራሉ።

22. ክፉዎች ግን ከምድሪቱ ይወገዳሉ፤ታማኝነት የጐደላቸውም ከእርሷ ይነቀላሉ።

ምሳሌ 2