ምሳሌ 19:18-21 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

18. ገና ተስፋ ሳለ፣ ልጅህን ሥርዐት አስይዘው፤ሲሞት ዝም ብለህ አትየው።

19. ግልፍተኛ ሰው ቅጣትን መቀበል ይገባዋል፤በምሕረት ካለፍኸው ሌላም ጊዜ አይቀርልህም።

20. ምክርን ስማ፤ ተግሣጽን ተቀበል፤በመጨረሻም ጠቢብ ትሆናለህ።

21. በሰው ልብ ብዙ ሐሳብ አለ፤የሚፈጸመው ግን የእግዚአብሔር ሐሳብ ነው።

ምሳሌ 19