ምሳሌ 14:32-34 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

32. ክፉዎች በክፋታቸው ይወድቃሉ፤ጻድቃን ግን በሞት ጊዜ እንኳ መጠጊያ አላቸው።

33. ጥበብ በአስተዋዮች ልብ ታድራለች፤በተላሎች መካከል ራሷን ትገልጣለች።

34. ጽድቅ ሕዝብን ከፍ ከፍ ታደርጋለች፤ኀጢአት ግን ለየትኛውም ሕዝብ ውርደት ነው።

ምሳሌ 14