ምሳሌ 14:1-2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. ጠቢብ ሴት ቤቷን ትሠራለች፤ተላላ ሴት ግን በገዛ እጇ ታፈርሰዋለች።

2. አካሄዱ ቅን የሆነ ሰው እግዚአብሔርን ይፈራል፤መንገዱ ጠማማ የሆነ ግን ይንቀዋል።

ምሳሌ 14