ማቴዎስ 5:22 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እኔ ግን እላችኋለሁ፤ ወንድሙን ያለ አግባብ የሚቈጣ ይፈረድበታል፤ ማንም ወንድሙን ‘ጅል’ የሚል በሸንጎ ፊት ይጠየቅበታል፤ ‘ደደብ’ የሚለው ደግሞ የገሃነመ እሳት ፍርድ ይጠብቀዋል።

ማቴዎስ 5

ማቴዎስ 5:21-30