ማቴዎስ 2:17-19 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

17. በዚህም በነቢዩ በኤርምያስ እንዲህ ተብሎ የተነገረው ተፈጸመ፤

18. “የልቅሶና የታላቅ ዋይታ ድምጽ፣በራማ ተሰማ፤ራሔል ስለ ልጆቿ አለቀሰች፤መጽናናትም አልቻለችም፤ልጆቿ ሁሉ አልቀዋልና።”

19. ሄሮድስ ከሞተ በኋላ የጌታ መልአክ ለዮሴፍ በሕልም ተገልጦ፣

ማቴዎስ 2