ማሕልየ መሓልይ 6:10 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እንደ ንጋት ብርሃን ብቅ የምትል፣እንደ ጨረቃ የደመቀች፣ እንደ ፀሓይ ያበራች፣ዐርማ ይዞ በሰልፍ እንደ ወጣ ሰራዊት ግርማዋ የሚያስፈራ ይህች ማን ናት?

ማሕልየ መሓልይ 6

ማሕልየ መሓልይ 6:1-12