ማሕልየ መሓልይ 6:1-2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. አንቺ ከሴቶች ሁሉ የተዋብሽ ሆይ፤ውድሽ ወዴት ሄደ?አብረንሽም እንድንፈልገው፣ውድሽ የሄደው በየት በኩል ነው?

2. ውዴ መንጋውን ለማሰማራት፣ውብ አበቦችንም ለመሰብሰብ፣የቅመማ ቅመም መደቦቹ ወዳሉበት፣ወደ አትክልት ቦታው ወርዶአል።

ማሕልየ መሓልይ 6