ማሕልየ መሓልይ 4:15-16 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

15. አንቺ የአትክልት ቦታ ፏፏቴ፣ከሊባኖስ የሚወርድ፣የፈሳሽ ውሃ ጒድጓድ ነሽ።

16. የሰሜን ነፋስ ሆይ፤ ንቃ፤የደቡብም ነፋስ ሆይ፤ ና!መዐዛው ያውድ ዘንድ፣በአትክልት ቦታዬ ላይ ንፈስ፤ውዴ ወደ አትክልት ቦታው ይግባ፤ምርጥ ፍሬዎቹንም ይብላ።

ማሕልየ መሓልይ 4