ማሕልየ መሓልይ 3:2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ተነሥቼ ወደ ከተማዪቱ እወጣለሁ፤በዋና ዋና መንገዶችና በአደባባዮች እዘዋወራለሁ፤ውዴንም እፈልገዋለሁ፤ስለዚህም ፈለግሁት፤ ነገር ግን አላገኘሁትም።

ማሕልየ መሓልይ 3

ማሕልየ መሓልይ 3:1-4