ማሕልየ መሓልይ 2:15-16 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

15. የወይን ተክሉን ቦታ፣በማበብ ላይ ያለውን የወይን ተክል ቦታችንን፣የሚያጠፉትን ቀበሮዎች፣እነዚያን ትንንሽ ቀበሮዎች አጥምዳችሁ ያዙልን።

16. ውዴ የእኔ ነው፤ እኔም የእርሱ ነኝ፣እርሱ መንጋውን በውብ አበቦች መካከል ያሰማራል።

ማሕልየ መሓልይ 2