ሚክያስ 6:10 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የክፋት ቤት ሆይ፤በግፍ የተገኘ ሀብታችሁን፣በሐሰተኛ መስፈሪያ የሰበሰባችሁትን አስጸያፊ ነገር እረሳዋለሁን?

ሚክያስ 6

ሚክያስ 6:1-11