ሚክያስ 5:12-15 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

12. ጥንቈላችሁን አጠፋለሁ፤ከእንግዲህም አታሟርቱም።

13. የተቀረጹ ምስሎቻችሁን፣የማምለኪያ ዐምዶቻችሁንም ከመካከላችሁ አጠፋለሁ፤ከእንግዲህ ለእጃችሁ ሥራአትሰግዱም።

14. የአሼራ ምስልን ዐምድ ከመካከላችሁ እነቅላለሁ፤ከተሞቻችሁንም እደመስሳለሁ።

15. ያልታዘዙኝን አሕዛብ፣በቍጣና በመዓት እበቀላቸዋለሁ።”

ሚክያስ 5