መዝሙር 98:6-9 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

6. በእንቢልታና በመለከት ድምፅ፣በንጉሡ በእግዚአብሔር ፊት እልል በሉ።

7. ባሕርና በውስጧ ያለው ሁሉ፣ዓለምና የሚኖሩባትም ሁሉ ያስገምግሙ።

8. ወንዞች በእጃቸው ያጨብጭቡ፤ተራሮችም በአንድነት ይዘምሩ፤

9. እነዚህ በእግዚአብሔር ፊት ይዘምሩ፤እርሱ በምድር ላይ ሊፈርድ ይመጣልና፤በዓለም ላይ በጽድቅ፣በሕዝቦችም ላይ በእውነት ይበይናል።

መዝሙር 98