መዝሙር 97:1-3 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. እግዚአብሔር ነገሠ፤ ምድር ደስ ይበላት፤በሩቅ ያሉ የባሕር ጠረፎች ሐሤት ያድርጉ።

2. ደመናና ጥቅጥቅ ያለ ጭጋግ በዙሪያው አለ፤ጽድቅና ፍትሕ የዙፋኑ መሠረት ናቸው።

3. እሳት በፊቱ ይሄዳል፤በዙሪያው ያሉትንም ጠላቶቹን ይፈጃል።

መዝሙር 97