መዝሙር 94:1-3 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. የበቀል አምላክ፣ አንተ እግዚአብሔር ሆይ፤የበቀል አምላክ ሆይ፤ ደምቀህ ተገለጥ።

2. አንተ የምድር ዳኛ ሆይ፤ ተነሥ፤ለትዕቢተኞች የእጃቸውን ስጣቸው።

3. ክፉዎች እስከ መቼ እግዚአብሔር ሆይ፤ ክፉዎች እስከ መቼ ይፈነጫሉ?

መዝሙር 94