መዝሙር 93:4-5 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

4. ከብዙ ውሆች ድምፅ ይልቅ፣ከባሕርም ሞገድ ይልቅ፣ከፍ ብሎ ያለው እግዚአብሔር ኀያል ነው።

5. ሥርዐትህ የጸና ነው፤ እግዚአብሔር ሆይ፤ እስከ ዘላለሙ፣ቤትህ በቅድስና ይዋባል።

መዝሙር 93