መዝሙር 92:1-3 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. እግዚአብሔርን ማመስገን መልካም ነው፤ልዑል ሆይ፤ ለስምህ መዘመር ጥሩ ነው፤

2. ምሕረትህን በማለዳ፣ታማኝነትህንም በሌሊት ማወጅ መልካም ነው፤

3. ዐሥር አውታር ባለው በገና፣በመሰንቆም ቅኝት ታጅቦ ማወጅ ጥሩ ነው።

መዝሙር 92