መዝሙር 91:4-7 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

4. በላባዎቹ ይጋርድሃል፤በክንፎቹ ሥር መሸሸጊያ ታገኛለህ፤ታማኝነቱ ጋሻና መከታ ይሆንሃል።

5. የሌሊትን አስደንጋጭነት፣በቀን የሚወረወረውንም ፍላጻ አትፈራም፤

6. በጨለማ የሚያደባ ቸነፈር፣በቀትር ረፍራፊውም አያሠጋህም።

7. በአጠገብህ ሺህ፣ በቀኝህም አሥር ሺህ ይወድቃል፤ወደ አንተ ግን አይቀርብም።

መዝሙር 91