መዝሙር 91:10-12 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

10. ክፉ ነገር አያገኝህም፤መቅሠፍትም ወደ ድንኳንህ አይገባም፤

11. በመንገድህ ሁሉ ይጠብቁህ ዘንድ፣መላእክቱን ስለ አንተ ያዛቸዋልና።

12. እግርህ ከድንጋይ ጋር እንዳይጋጭ፣በእጆቻቸው ወደ ላይ ያነሡሃል።

መዝሙር 91