መዝሙር 89:12 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሰሜንንና ደቡብን የፈጠርህ አንተ ነህ፤ታቦርና አርሞንዔም በስምህ ሐሤት ያደርጋሉ።

መዝሙር 89

መዝሙር 89:11-18