መዝሙር 87:1-2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. መሠረቱን በተቀደሱ ተራሮች አቆመ፤

2. እግዚአብሔር ከያዕቆብ ማደሪያዎች ሁሉ ይልቅ፣የጽዮንን ደጆች ይወዳል።

መዝሙር 87