መዝሙር 83:16-18 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

16. እግዚአብሔር ሆይ፤ ስምህን ይሹ ዘንድ፣ፊታቸውን በዕፍረት ሙላው፤

17. ለዘላለም ይፈሩ፤ ይታወኩም፤በውርደትም ይጥፉ።

18. ስምህ እግዚአብሔር የሆነው አንተ ብቻ፣በምድር ሁሉ ላይ ልዑል እንደሆንህ ይወቁ።

መዝሙር 83