መዝሙር 80:1-2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. ዮሴፍን እንደ በግ መንጋ የምትመራ፣የእስራኤል እረኛ ሆይ፤ ስማን፤በኪሩቤል ላይ በዙፋን የምትቀመጥ ሆይ፤በብርሃንህ ተገለጥ፤

2. በኤፍሬም፣ በብንያምና በምናሴ ፊት ደምቀህ ታይ።ኀይልህን አንቀሳቅስ፤መጥተህም አድነን።

መዝሙር 80