መዝሙር 78:18-20 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

18. እጅግ የተመኙትን ምግብ በመጠየቅ፣እግዚአብሔርን በልባቸው ተፈታተኑት።

19. እንዲህም ብለው በእግዚአብሔር ላይ ተናገሩ፤“እግዚአብሔር በምድረ በዳ ማዕድ ማሰናዳት ይችላልን?

20. ዐለቱን ሲመታ፣ ውሃ ተንዶለዶለ፤ጅረቶችም ጐረፉ፤ታዲያ፣ እንጀራንም መስጠት ይችላል?ሥጋንስ ለሕዝቡ ሊያቀርብ ይችላል?”

መዝሙር 78