መዝሙር 76:11-12 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

11. ለአምላካችሁ ለእግዚአብሔር ተሳሉ፤ ስእለቱንም አግቡ፤በእርሱ ዙሪያ ያሉ ሁሉ፣አስፈሪ ለሆነው ለእርሱ እጅ መንሻ ያምጡ።

12. እርሱ የገዦችን መንፈስ ይሰብራል፤በምድር ነገሥታትም ዘንድ የተፈራ ነው።

መዝሙር 76