መዝሙር 76:10-12 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

10. ሰውን ብትቈጣ እንኳ ለክብርህ ይሆናል፤ከቍጣ የተረፉትንም ትገታቸዋለህ።

11. ለአምላካችሁ ለእግዚአብሔር ተሳሉ፤ ስእለቱንም አግቡ፤በእርሱ ዙሪያ ያሉ ሁሉ፣አስፈሪ ለሆነው ለእርሱ እጅ መንሻ ያምጡ።

12. እርሱ የገዦችን መንፈስ ይሰብራል፤በምድር ነገሥታትም ዘንድ የተፈራ ነው።

መዝሙር 76