መዝሙር 76:1-4 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. እግዚአብሔር በይሁዳ ታወቀ፤ስሙም በእስራኤል ታላቅ ነው።

2. ድንኳኑ በሳሌም፣ማደሪያውም በጽዮን ነው።

3. በዚያም ተወርዋሪውን ፍላጻ፣ጋሻንና ሰይፍን፣ ጦርንም ሰበረ። ሴላ

4. አንተ ብርሃን ተላብሰህ ደምቀሃል፤ግርማዊነትህም ከዘላለም ተራሮች ይልቃል።

መዝሙር 76