መዝሙር 74:22-23 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

22. አምላክ ሆይ፤ ተነሥ፤ ለዐላማህ ተሟገት፤ከንቱ ሰው ቀኑን ሙሉ እንደሚያላግጥብህ አስብ።

23. የባላጋራዎችህን ድንፋታ፣ዘወትር የሚነሣውን የጠላቶችህን ፉከራ አትርሳ።

መዝሙር 74