መዝሙር 74:1 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

አምላክ ሆይ፤ ለዘላለም የጣልኸን ለምንድን ነው?በማሰማሪያህ ባሉ በጎችህስ ላይ ቍጣህ ለምን ነደደ?

መዝሙር 74

መዝሙር 74:1-11