መዝሙር 69:35-36 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

35. እግዚአብሔር ጽዮንን ያድናታልና፤የይሁዳንም ከተሞች መልሶ ይሠራቸዋልና፤ሕዝቡም በዚያ ይሰፍራል፤ ይወርሳታልም።

36. የባሪያዎቹም ዘሮች ይወርሷታል፤ስሙንም የሚወዱ በዚያ ይኖራሉ።

መዝሙር 69