መዝሙር 68:1-2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. እግዚአብሔር ይነሣ፤ ጠላቶቹ ይበተኑ፤የሚጠሉትም ከፊቱ ይሽሹ።

2. ጢስ እንደሚበንን፣እንዲሁ አብንናቸው።ሰም በእሳት ፊት እንደሚቀልጥ፣ክፉዎችም እንዲሁ ከእግዚአብሔር ፊት ይጥፉ።

መዝሙር 68