መዝሙር 64:10 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ጻድቅ በእግዚአብሔር ደስ ይበለው፤እርሱንም መጠጊያ ያድርገው፤ልበ ቅኖችም ሁሉ ደስ ይበላቸው።

መዝሙር 64

መዝሙር 64:5-10