መዝሙር 62:9 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከተናቀ ወገን መወለድ ከንቱ፣ከከበረውም መወለዱ ሐሰት ነው።በሚዛን ላይ ከፍ ብለው ቢታዩም፣ሁሉም በአንድነት ከነፋስ የቀለሉ ናቸው።

መዝሙር 62

መዝሙር 62:7-10