መዝሙር 6:8-10 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

8. እናንተ ክፉ አድራጊዎች ሁሉ፤ ከእኔ ራቁ፤ እግዚአብሔር የልቅሶዬን ድምፅ ሰምቶአልና።

9. እግዚአብሔር ልመናዬን አድምጦአል፤ እግዚአብሔር ጸሎቴን ይቀበላል።

10. ጠላቶቼ ሁሉ ያፍራሉ፤ እጅግም ይደነግጣሉ፤በመጡበት ይመለሳሉ፤ ድንገትም ይዋረዳሉ።

መዝሙር 6