መዝሙር 56:11-13 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

11. በአምላክ ታምኛለሁ፤ አልፈራም፤ሥጋ ለባሽ ምን ሊያደርገኝ ይችላል?

12. እግዚአብሔር ሆይ፤ የአንተ ስእለት አለብኝ፤የማቀርብልህም የምስጋና መሥዋዕት ነው፤

13. በሕያዋን ብርሃን፣በእግዚአብሔር ፊት እመላለስ ዘንድ፣ነፍሴን ከሞት፣እግሬንም ከመሰናክል አድነሃልና።

መዝሙር 56