መዝሙር 52:4-6 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

4. አንተ አታላይ አንደበት ሆይ፤ጐጂ ቃላትን ሁሉ ወደድህ!

5. እግዚአብሔር ግን ለዘላለምያንኰታኵትሃል፤ይነጥቅሃል፤ ከድንኳንህም መንጥቆ ያወጣሃል፤ከሕያዋንም ምድር ይነቅልሃል። ሴላ

6. ጻድቃን ይህን ዐይተው ይፈራሉ፤እንዲህ እያሉም ይሥቁበታል፤

መዝሙር 52