መዝሙር 42:7 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በፏፏቴህ ማስገምገም፣አንዱ ጥልቅ ሌላውን ጥልቅ ይጣራል፤ማዕበልህና ሞገድህ ሁሉ፣ሙሉ በሙሉ አጥለቀለቀኝ።

መዝሙር 42

መዝሙር 42:1-9